የተቃውሞ ሰልፍ በማድረጋቸው ብቻ ታስረው የነበሩ 9 ፓርቲዎች አመራሮችና አባላት ተፈቱ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ታኀሳስ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-ባለፈው ህዳር 27 በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ ሲዘጋጁ በፖሊስና በደህንነቶች ቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት የ9 ፓርቲዎች አመራሮችና አባላት ከእስር የተለቀቁ ሲሆን፣ ብዙዎቹ በእለቱ በደረሰባቸው ድብደባ ከመጎዳታቸውም …