ታዋቂ ጋዜጠኞች እና ብሎገር አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዛሬው እለት 2/4/2007 ዓ.ም ከክልል የመጡ የአንድነት አመራሮች እንዲሁም የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ጋዜጠኛ ስለሺ ሀጎስ፤ ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ፤ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ታዋቂ ብሎገር እዩኤል ፍሰሀ በዛሬው እለት አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ፓርቲዎች አንዱ አንድነት መሆኑን …