አንድነት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዛሬ አርብ (03/04/07) ጠቅላላ ጉባኤውን በደማቅ ሁኔታ ጀምሮአል፡፡


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለዛሬ አርብ (03/04/07) የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል። ጠቅላላ ጉባኤተኛው ወደ አዳራሹ የገባው ፓርቲው ያዘጋጀውን ነጭ ኮፍያ በአንድነት ያደረጉ ሲሆን የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት አረንጓዴ ፤የአዲስ አበባ ምክር ቤት ቢጫ፤ የክልል ዞን ተወካዮች ቀይ …