መድረክ ታህሳስ 5 የጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች እያደናቀፉት ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ታኀሳስ (ሦስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ ውስጥ ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችሉ ሁኔታዎች እንዲመቻቹ ለመጠየቅ መድረክ የፊታችን እሁድ የጠራው ሰልፍ እንዲደናቀፍ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ተጽእኖ ቢያሳርፉም፣ ተጽኖውን ሁሉ ተቋቁሞ የሰፈር ለሰፈር ቅስቀሳውን …