ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ ለአማሳኞች ቀኖናዊ ተግሣጽና ማስጠንቀቂያ እንዲሰጥ ያስተላለፈው ውሳኔ አፈጻጸም ‹‹ሕገ መንግሥቱንና ዴሞክራሲያዊ መብትን የሚፃረር›› በሚል በፓትርያርኩ ታገደ!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


corrupts and day light robbers

  • በእገዳው ቤተ ክርስቲያን ሕግን እንደጣሰች ቅ/ሲኖዶሱም አላዋቂ እንደኾነ ተደርጎ ተዘልፏል
  • አማሳኞቹ ሐቅ ተናጋሪዎች ቅ/ሲኖዶሱ ደግሞ ጊዜ ያለፈበትን አፈና አንጋሽ ተደርጎ ተገልጧል
  • የአማሳኞቹ ውንጀላ ከባድ ጥፋት ሳይኾን እንደ ‹‹ዳኅፀ ልሳንና የአፍ ወለምታ›› ተቆጥሯል
  • የአማሳኞቹ ጉባኤ ሕግን የጣሰ ሳይኾን በቤተ ክርስቲያን ጠሪነት