ኢትዮጵያ እና ዪሮ ቦንድ የመሸጥ ዕቅዷ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአሥር ዓመት አንድ ቢልዮን ዶላር ዩሮ ቦንድ በ6,6% በሆነ ወለድ ለዓለም አቀፉ ገበያ እንደምታቀርብ ሰሞኑን ይፋ አድርጋለች። የዚሁ ውሳኔዋ ትርጓሜ፣ ጥቅሙን እና ተፅዕኖውን በተመለከተ ከባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂደናል።…