የቤልጅግ የ24 ሰዓት አጠቃላይ የሥራ ማቆም አድማ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቤልጅግ ፤ ሶስት ሚሊዮን ገደማ አባላት ያሏቸው ሶስት ትላላቅ የሠራተኞች ማሕበራት በጠሩት የ 24 ሰዓት የሥራ ማቆም አድማ መሠረት፤ መዲናይቱን ብራሰልስን ጨምሮ አገሪቱ በመላ የሥራ እንቅሥቃሤዋ ተገትቶ ውሏል።…