መድረክ በአዲስ አበባ የተሳካ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄደ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ታኀሳስ (ስድት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-የመድረክ የህዝብ ግንኙነት ሃለፊ አቶ ጥላሁን እንዳሻው የገዢው ፓርቲ የጸጥታ ሃይሎች ሲያደርሱት ከነበረው ጫና አንጻር ሲታይ የተሳካ የሚባል ሰላማዊ ሰልፍ መደረጉን ገልጸዋል። መጪው ምርጫ ነጻና ፍትሃዊ እንዲሆን፣ …