በሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃና ፍትሀዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ህዝብ የስልጣን ባለቤት እንዲሆን እናደርጋለን! – ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ አንድነት ፓርቲ ከአሁን በፊት ቀደም ብሎ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል ሰፊ የሆነ ህዝባዊ ንቅናቄ ማድረጉ የሚታወቅ ነው። በመቀጠል ደግሞ የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባለቤትነትና የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች የሚሉ ዘመቻዎች በተከታታይ አካሄዷል። የዚህ ዘመቻ የመጨረሻው ምዕራፍ የሆነው …