ኢቦላን ለመግታት የሚደረግ ትግልና የአፍሪቃ መንግሥታት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በምዕራብ አፍሪቃዉያኑ ሃገራት ማለትም በሴራሊዮን በጊኒና ላይቤርያ የኤቦላ ወረርሽኝ ስርጭት አሁንም አልተገታም። ናይጀርያዊዉ የተዋሐሲ ጉዳዮች ጥናት ባለሞያ ከዶቼ ቬለ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ በምዕራብ አፍሪቃ የኤቦላ ተዋሐሲ ጨርሶ አለመጥፋት ዋና ምክንያት የአፍሪቃዉያኑ ዉሳኔ ሰጭዎች የአሠራር ጉዳይ ነዉ፤…