የዞን9 ጦማርያን እና የጋዜጠኞች የ10 ደቂቃ ችሎት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ዛሬ ጠዋት የተሰየመው 19ኛ ወንጀል ችሎት ጦማርያኑ እና ጋዜጠኞቹ ቀድመው ቢገኙም ለሰአታት ያህል ችሎቱ ሳይጀመር ቆይቷል፡፡ የተወሰኑ ወዳጆች እና የቤተሰብ አባላት ችሎቱን ለመታደም እድል ያገኙ ሲሆን የተለመደው የቦታ ጥበትን ተከትሎ ብዙዎች ውጪ ቆመው ሲጠብቁ አንደነበርም