የተተቸው የፓኪስታን ጸረ-ሽብር ዕቅድ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በፓኪስታን የታሊባን ታጣቂዎች በጅምላ ከገደላቸው ከገደሏቸው 141 ሰዎች መኻከል አብዛኞቹ ተማሪ ልጆች እንደነበሩ ተዘግቧል። ጥቃቱ የተፈፀመው ማክሰኞ ታኅሣሥ 7 ቀን 2007 ዓም የኪቤር ፓክቱንክህዋ ግዛት መዲና በሆነችው ፔሻዋር ውስጥ በሚገኝ አንድ የወታደር ልጆች ትምህርት ቤት ውስጥ ነበር።…