ዓለም አቀፍ ችግር እየሆነ የመጣዉ የግብር ማጭበርበር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከጥቂት ወራት ወዲህ አንድ የተደበቀ ነገር ግልፅ እየሆነ መጥቷል። ይኸዉም በርካታ ትላልቅ ኩባንያዎች እና የንግድ ድርጅቶች ለመንግሥት በሕጉ መሠረት ገቢ ማድረግ የሚገባቸዉን ግብር ላለመክፈል በስዉር ያሸሻሉ ተብለዉ በብዙ ሃገራት ተከሰዋል።…