የኤቦላ ተፅዕኖ በምዕራብ አፍሪቃ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኤቦላ ተኀዋሲ በምዕራብ አፍሪቃ ፣ በተለይ በሶስቱ በበሽታው በጣም በተጠቁት ሀገራት፣ ላይቤርያ፣ ጊኒ እና ሲየራ ልዮን ላይ እያደረሰ ስላለው ማህበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ተፅዕኖ የተመድ በአፍሪቃ አዳራሽ ባካሄደው ጉባዔ ላይ ዝርዝር መግለጫ ሰጠ።…