ሰው ለመግደል የሞከረው በ14 ዓመት ተቀጣ Man sentenced to 14 years for attempted murder


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የፌዴራሉ ዐቃቤ ሕግ በቂም በቀል ተነሳስቶ፤ ሰውን ለመግደል በማሰብ የግል ተበዳይን በመስታወት ስባሪ ደጋግሞ ሆዱን በመውጋት የሆድ ዕቃ ጉዳት፣ የግራ ጆሮ ማቁሰል፣ የማጅራት ግዝገዛና በቀኝ እጅ ላይ ወግቶ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል ሲል በመሰረተበት ክስ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ