Letter to the former ETV ይድረስ ለቀድሞው ኢቲቪ – የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ ያለው ማን ነበር?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቁም ነገር መፅሔት ቁጥር 193 ታህሣስ 2007

ለሶደሬ

ሰሞኑን አዲስ ስያሜ ይዘህ የወደፊት መለያዮን/ፈረንጆች ሎጎ ይሉታል/ ስሩልኝ፤ የጣቢዬንም መርህ /ሞቶ/ ሰይሙልኝ ብለህ ያስነገርከውን ማስታወቂያ ተመልክተናል፡፡ እርግጥ ነው ገና ስያሜህን ቀይረህ በኢቲቪ መስኮት ብቅ ባልክበት ሰሞን አንድ ጦማር በዚሁ ገፅ ላይ