የኢትዮጵያ የግድግዳ ጡፍ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ውስጥ የምዕራብ ሀገራቱ አይነት የግድግዳ ጡፍ ብዙም የተለመደ ባይሆንም፤ ድርጊቱ ኢትዮጵያ ውስጥም አለ። ስለ ግራፊቲ ይዘት እና ዓላማ በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንቃኛለን።…