የገዢው ፓርቲ አባላት በታዛቢነት ተመረጡ – ፍኖተ ነጻነት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የህዝብ ታዛቢ በመሆን ሊያገለግሉ የሚችሉ ሰዎችን ለመምረጥ በየቀበሌው በተደረገው ታዛቢዎችን የማስመረጥ ሂደት ላይ የገዢው ፓርቲ አባላት በታዛቢነት መመረጣቸውን በምርጫው ሂደት ላይ የነበሩ ተሳታፊዎች ለፍኖተ-ነፃነት ገለፁ፡፡

በዛሬው እለት ታዛቢዎችን በማስመረጥ ሂደት ላይ “የገዢው ፓርቲ አባላት ህዝቡን በማግለል እርስ በእርስ በመመራረጥና የምርጫ …