ቃሊቲ እስር ቤት ፍተሻ ተደረገበት – ነገረ ኢትዮጵያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


.እስክንድር ነጋ እና አንዱዓለም አራጌ ማስታወሻቸው ተወስዶባቸዋል፤
ቃሊቲ እስር ቤት ሙሉ ፍተሻ እንደተደረገበት ዛሬ እኩለ ቀን ላይ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ አቅንተው የነበሩ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አመለከቱ፡፡
ከፌደራል ወንጀል ምርመራ እንደመጡ በተነገረላቸው ሰዎች ሙሉ ቃሊቲ እስር ቤት ፍተሻ እንደተደረገበት ከእስረኞች …