የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ-አንድ በሉ! – ከተክሌ በቀለ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዛሬዉ እለት የህዝብ ታዛቢ በመሆን ሊያገለግሉ የሚችሉ ሰዎችን ለማስመረጥ በርካታ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት/አካላት፤አመራሮችም ጭምር በተለያዩ የምርጫ ጣብያዎች እንደተገኙ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡የታዘቡትን እያካፈሉን ሲሆን እኔም ያየሁትን ላካፍል ወደድኩ፡፡የታዘብኩት የየካ ክ/ከተማ ወረዳ ዘጠኝን ነዉ፡፡መቐለ ከተማ ወረዳ ሓዉልቲ ያለሁ ነበር የመሰለኝ፡፡አስተባበሪዎቹ፤የወረዳዉ ካድሬዎች፤የአንድ ላምስት አስተባባሪዎች፤በሰፈሩ …