ተቃውሞና ግጭት በባህር ዳር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በባህር ዳር ከተማ ዓርብ ታኅሣሥ 10 ቀን 2007 ዓም ድንገት በተቀሰቀሰ ግጭት ከሦስት እስከ አምስት ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተሰማ። በርካቶችም መቁሰላቸው ተጠቅሷል። ሆኖም የደረሰዉን የጉዳት መጠን በትክክል የሚያረጋግጥልን የመንግስት አካል አላገኘንም።…