ልምምድ ላይ የነበረ የኢትዮጵያ ሄሊኮፕተር ኤርትራ አረፈ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስልጠና ልምምድ እያደረገ የነበረ አንድ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ተዋጊ ሄሊኮፍተር ከሃዲው አብራሪ ቴክኒሻኑንና ረዳት አብራሪውን በማስገደድ ኤርትራ ማረፉን የኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ  ሄሊኮፍተሩ ባፈው አርብ ከጧቱ 2 ሰዓት ከ35 ጀምሮ በመደበኛ