የሰቀቀን ኖሮ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከለምለም ጸጋው

በኢትዮጵያ ሐገር
ሁሉ ለለውጥ ተብሎ
እንኳን ዙፋኑና
በጎሣ መስታውት ሕግ ተረቅቋል
ሕዝብም ተበታትኖል
ሕዝብም ብቻ ሳይሆን
በምስጢር ታትሟል
ከድሮው እንዲፈርስ
የኢትዮጵያ ዳር
ደንበር

ያ ከተመኛ ሰው
አሁን ገባው መሰል፤
ይሾካሾክ ጀመር
ሊል እየፈልገ
በምስጢር ታትሟል::
ስለ ወጣው አዋጅ 721/2002
የከተማ ቦታን “በሊዝ”
ስለመያዝ
ፈራ ተባም ብሎ
ስብሰባ ቀጠለ
በአደባባይ ቁሞም
ኩማን ድረስ አለ
መኩሪያን ባለማመን
ሊያሰማ እሮሮ
ኩማም በመመለስ
እንዲህ ተናገረ
እኔስ ሰልችቸ የል
የ ሰቀቀን ኖሮ::