የተፈቀረው ቴዲ አፍሮ ብቻ አይደለም (ግርማ ደገፋ ገዳ)

ኢትዮጵያ ዛሬ | February 23rd, 2012

እንግዲህ ቴዲ አፍሮ የፈለገውን ቢያፈቅር ወይም በፈለገውና ባልፈለገው ቢፈቀር የኛ ጉዳይ አይደለም። ‘ቴዲ አፍሮ የኛ ነው’ ለሚሉትም ‘ተስፋ ቁረጡ!’ ማለት ጥሩ  ምክር ሊሆን አይችልም። አንድ በሩቅ የማውቃት ወጣት ሶማሌ አለች። ከወደ ደቡብ ሶማሊያ እና ቆንጆ ናት። ኢትዮጵያዊ በገጠማት ቁጥር ኃይለኛ ስልኳን ላጥ ታደርግና የቴዲ አፍሮን ዘፈን ታሰማለች። ‘ምን እንደሚል አላውቅም፤ ግን ዘፈኑንም እሱንም እወዳቸዋለሁ’ ትላለች። ‘ደሞ ባንቺ የተነሳ ሞቃዲሾን እና አዲስ አበባን በፌዴረሽን ወይ …. more… 




We would like to hear your opinion.
Join Ethiopian Review's forum and post
your comments. Click here to join us.
If you are already a member, click here.

You must be logged in to post a comment.