ጋዜጠኝነት፤ ለውጥና ተጠያቂነት (VOA)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


«ለማህበረሰብ ለውጥ የጋዜጠኞች አዎንታዊ ሚና ምን ሊሆን ይገባል?» በሚል ርዕስ በቅርቡ በዚህ ዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደ የውይይት መድረክን ተንተርሶ የተቀናበረ ዝግጅት ነው።

የውይይት መድረኩ ተሳታፊዎቹ፥ የኢንተርኔት ድረ ገጽ ጸሃፊና አሰናጅ፥ እንዲሁም የጋዜጣና የራዲዮ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተው ይበልጡን ለኢትዮጵያዊው ማኅበረሰብ በማቅረብ የሚታወቁ ጋዜጠኞች ናቸው።

የውይይት ሥነ ሥርዓቱን የተከታተለው አሉላ ከበደ ከተወያዮቹ አራቱን ጋብዞ አነጋግሯል።

የውይይቱን የመጀመሪያ ክፍል ለማዳመጥ ቀጥሎ ያለውን ምልክት ይጫኑ።

[podcast]http://media.voanews.com/audio/AMH_ak_The_Role_of_Ethiopian_Diaspora_Media_Part_1_24Feb2012.Mp3[/podcast]