በቤልጅየም ነዋሪ የሆኑት ጋዜጠኛና ጸሃፊ የአቶ መሐመድ ሀሰን ቃለመጠይቅ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአሁን ሰዓት በቤልጅየም የሚኖሩት ጋዜጠኛውና ጸሃፊው  የአቶ መሐመድ ሀሰን በተለያዩ አገር ነክ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መታየት የሚገባው በኢሳት በትኩረት መርሃግብር በዩቱብ ገጽ ላይ የሚገኘውን ቪዲዮ ክፍል 1 እና 2 እዚህ ላይ አቅርበነዋል።

ክፍል 1

ክፍል 2