የዋልድባ ገዳም አካባቢ የስኳር ልማት በአካባቢው ማህበረሰብ ቁጣ ቀሰቀሰ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ለስኳር ልማት ሊውል ወደታቀደበት የዋልድባ ገዳም አካባቢ፤ ህዝብ ከተለያዩ አካባቢዎች እንዳቀና ምስክሮች ገለጹ።

ከተለያዩ የጎንደር ከተሞች የተውጣጡ በርካታ ነዋሪዎች፣ ዋልድባ ገዳም አካባቢ ይሠራል የተባለውን የስካር ፋፍሪካ በመቃወም፤ ወደ ግድቡ መሥሪያ ስፍራ እንደሄዱ ተሰምቷል።

በዚህም የተነሳ አንዳንድ ውዝግብ እንደተቀሰቀሰ ከአካባቢው ለአሜሪካ …