አንድ ፉገራ፤ የዋልድባው ጅብ ጥቃት እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከዚህ በፊት ሳይገባኝ “ሪፖርተር” የሚል ማዕረግ ሰጥታኝ የነበረ አንድ ጋዜጣ ነበረች። “ሆመር” ትባላለች። እንዴት በፍቅር ምንወዳት ጋዜጣ ነበረች መሰላችሁ። በአሁኑ ወቅት እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ጋዜጣ ወግ ደርሷት “ነብስ ይማር” ለመባል በቅታለች። በዚሁ አጋጣሚ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ የፕሬስ ቀን እየተከበረ ነው አሉ …