የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዕድገት መከሰት የአህጉረ አፍሪቃን ዕድገት ሊያፋጥን መሆኑ ተነገረ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአፍሪቃ ታዋቂ መሪዎችና ባለሥልጣናት የዚህ ጉባዔ ታዳሚዎች ናቸው። ከታዋቂና አንጋፋ መሪዎች መካከል የቀድሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ኮፊ አናንና ሰባት የአፍሪቃ መሪዎች ይገኛሉ።

ትላልቅ የፈጠራ ፅንሰ ሃሣቦች ግን የሚደመጡት እምብዛም ከማይታወቁ ኦሪ ኦኮሎ፣ ብራይት ሣይመንስ እና ኦሞቦላ ጆንሰን ከሚባሉ …