የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጥያቄና“Control Risks”


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሮይተርስ ዜና አገልግሎት፣ ትናንት ማታ ከአዲስ አበባ ባቀረበው ዘገባ ላይ ፤ካለፈው ጥር ወር አንስቶ ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ከሞላ ጎደል በየሳምንቱ በየመሥጊዱ ተቃውሚ ሲሰማ ቆይቷል ። መንግስት በሃይማኖታችን ጣልቃ ገብቷል የሚል ተቃውሞ የሚያሰሙት…