ጀርመንና የአታላንታ ተልእኮ፣


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አታላንታ በሚል ስያሜ ፣ ከአውሮፓው ኅብረት የተውጣጣው የባህር ኃይል፣ በሁለት ዐበይት ዓላማዎች ሳቢያ ከሶማልያ ጠረፍ ፈንጠር ብሎ በአደን ባህረ-ሰላጤ፣ ከተሠማራ 2 ዓመት ሆኖታል። የመጀመሪያ ዓላማው ፣ በድርቅና ረሃብ ለተጎዳው የሶማልያ…