የአፍሪካ ምጣኔኃብት ዓለምአቀፍ ጉባዔ ተጠናቀቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአፍሪካ ምጣኔ ኃብት ላይ የተነጋገረው ዓለምአቀፍ ጉባዔ ተጠናቀቋል፡፡ በማቀናቀቂያው ላይ ታዲያ የአፍሪካ መሪዎች በሥራ ፈጠራ፣ በፍትሕና በተሻለ አስተዳደር መስኮች ተጨባጭ ውጤት እንዲያስገኙ ጥሪ ተላልፏል፡፡

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀሐፊ ኮፊ አናን መሪዎቹ የየዜጎቻቸውን ሕይወት ለማሻሻል እንዲሠሩ በማሳሰብ “ሙሉ የሕሊና …