መለስ እንዴት ሰነበቱ!? (አቤ ቶኪቻው)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቅዳሜን አባቴ “ሰንበተ ጢኖ” ሲል ይጠራው ነበር። ነገም ዋናው የእረፍት ቀን ነው በነዚህ የእረፍት ቀናት ደግሞ “ክቡር…” ምናምን እያልኩ ከማካብድብዎ ዝም ብዬ መለስ ብልዎትስ ስል አሰብኩልዎ…!

አዎና በነዚህ የእረፍት ቀናት እርስዎም ቢሆኑ ዘወትር የማይለይዎትን የክብር ከረባትዎንም ሆነ ያቺ “ማን እንደሰፋት …