የአፍሪካ መንግሥታት የኢኮኖሚ ቁጥጥራቸውን እንዲያላሉ ተጠየቁ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአዲስ አበባ ከሚካሄደው የአፍሪቃ ንግድ ጉባዔ ጎን ለጎን በመንግሥታቱ ድርጅት በተጠራ ስብሰባ ላይ የተናገሩት የቀድሞ የናይጄሪያ ማዕከላዊ ባንክ ገዥ ቻርለስ ሳሉዶ “አህጉሪቱ እንድታድግ መንግሥታቱ የኢኮኖሚ ቁጥጥራቸውን ማላላት አለባቸው” ብለዋል።

ጉባዔው አህጉሪቱ ያላትን ዕምቅ ኃብትና ታላቅ የኢኮኖሚ ዕድገት ዕድል ለውጭ መዋዕለ …