ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላት የንግድና የፖለቲካ ግንኙነት ምክንያቶች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቻይና ከአፍሪካ አገሮች ጋር ያላትን የንግድና የፖለቲካ ግንኙነት ባለፉት አስር ዓመታት ጨምራለች። ግንኙነቱ የቆየ ቢሆንም መልኩን እየለወጠና እየተጠናከረ ሄዶ፤ አሁን ካለበት የጠበቀ ግንኙነት ደርሷል።

ግንኙነቱ በብዙዎች እንደ አዲስ ክስተት ነው የሚታየው። ሆኖም በፖለቲካም ሆነ በንግድ የቻይናና አፍሪካ ግንኙነት የቆየ ነው። …