ክርክር፥ በኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብት ይዞታና የገቢ ተጠቃሚነት ዙሪያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


«ፍትሃዊ የገቢ ክፍፍል፤» የምሽቱ ክርክር የሚያነጣጥርበት ጭብጥ ነው።
በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተከታታይ ከአሥራ አንድ ነጥብ በመቶ በላይ የሆነ የምጣኔ ሃብት መዘገቡን የኢትዮጵያ መንግስት በተደጋጋሚ ሲገልጥ መቆየቱ ይታወቃል።

ተዘገበ የተባለውን ዕድገትና ያመጣውን ለውጥ አስመልክቶ ታዲያ የሁለት ወገን ውዝግቦች መሰማታቸው አልቀረም። …