የአማራጭ ኃይል ቴክኖሎጂ ፈጠራ በመቀሌ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


መቀሌ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሰው አማራጭ የኃይል ምንጭ ከቆሻሻ ያመርታሉ፡፡

በተለምዶ ቀበሌ 11 እየተባለ በሚጠራው መንደር የሚኖሩት አቶ የማነ ማሓሪ ስለ ሥራቸው ሲናገሩ “ቆሻሻ ሲባል የወዳደቀ ወረቀት፣ የእንጨት ፍቅፋቂ የደረቀ ሣርና ቅጠል”