በዋልድባ ስኳር ፕሮጀክት ሥራው ያለማቋረጥ እየተካሄደ መሆኑን የአካባቢው አስተዳዳሪ ገለፁ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዋልድባ ገዳም ይዞታ ላይ የስኳር ፋብሪካ ሊገነባ ነው በመባሉ ዕቅዱን በመቃወም ከጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ነዋሪዎች እሥፍራው ድረስ ሄደው በመሰባሰብ ሥራውን ከሚያካሂዱ ሠራተኞች ጋር ፍጥጫ ላይ መሆናቸውን ትናንት ከምንጮቻችን ያገኘንውን ማስተላለፋችን ይታወሳል።

ለጥበቃ የተሠማሩ ወታደሮች በሕዝቡ ላይ ምንም ዓይነት እርምጃ …