የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በአዲስ አበባ የዓለም ሊበራል ፓርቲዎችን ጉባዔ ሊያሰናግድ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢዴፓ አመራር አባላት በቅርቡ አዲስ አበባ ውስጥ በጠሩት ጋዜጣዊ ጉባዔ በዓለምአቀፍ ሊበራል ፓርቲዎች አውታር አባልነታቸው ምክንያት የምሥራቅ አፍሪቃ ሊበራል ፓርቲዎችን ጉባዔ አዲስ አበባ ውስጥ እንዲያዘጋጅ ፓርቲአቸው መመረጡን ገልፀዋል።

ኢዴፓ የሊበራል ፓርቲዎች ግንኙነት አውታር ለመሆን የበቃው የኢዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴና ድጋፍ …