መኢአድ ማኅተሙን መጠቀም የሚችለው እስከ ሚያዝያ 30 ብቻ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወሰነ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ሐሙስ ሚያዚያ 26 ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ምርጫ ቦርድ የፓርቲአችንን ሕልውና የሚያጠፋ እርምጃ እየወሰደ ነው ብሏል።

ድርጅቱ ለክሡ መነሻ ያደረገው ምርጫ ቦርድ መጋቢት 17/2004 ዓ.ም በፃፈለት ደብዳቤ የፓርቲው ማኅተም ሊያገለግል የሚችለው እስከ ሚያዝያ 30/2004 ዓም ብቻ …