የዓለም የጤና አጠባበቅ ፌዴሬሽን ለአመራሩ ኢትዮጵያዊ መረጠ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አዲስ አበባ ላይ በመካሄድ ላይ ያለው 13ኛው የዓለም የጤና አጠባበቅ ማኅበራት ፌዴሬሽን ጉባዔ ኢትዮጵያዊውን ዶ/ር መንግሥቱ አስናቀን ለሁለት ዓመታት ም/ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል፡፡

በፌዴሬሽኑ ደንብ መሠረት ዶ/ር መንግሥቱ ከሁለት ዓመታት በኋላ ያለሌላ ምርጫ