ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ከእሥር ተለቀቁ

VOA | May 26th, 2012

የአሜሪካ ድምፅ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ዛሬ ከእሥር ተለቅቀዋል፡፡ ዝርዝሩ ዘግየት ብሎ ይወጣል፡፡


One Response to “ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ከእሥር ተለቀቁ”

  1. Anonymous says:

    ምን ተብሎ ይሆን የሚከሰሰው፤
    ሽብርተኛ ወይስ አክራሪ ጋዜጠኛ፤
    ወሃቢ ፈርንጅ ፤ የሚሻለው እንዳለፈው ጊዜ ትያትር መስራት ነው፥
    ዶላር አወሊያ ሄዶ ሲበትን እጅ ከፍንጅ ተይዟል፥
    ቀን ያለፈባቸው አታላዮች። ደርግ ብሎ ብሎ ያለፈበት ቀልድ፤
    ማንን ለማታለል?????



We would like to hear your opinion.
Join Ethiopian Review's forum and post
your comments. Click here to join us.
If you are already a member, click here.

You must be logged in to post a comment.