በኢትዮጵያ ውስጥ የመኖር ነጻነት የለም
EthiopianReview.com | May 27th, 20123 Responses to “በኢትዮጵያ ውስጥ የመኖር ነጻነት የለም”
We would like to hear your opinion.
Join Ethiopian Review's forum and post
your comments. Click here to join us.
If you are already a member, click here.
You must be logged in to post a comment.

አዎ የመኖር ነጻነት የለም ወያኔ እያለ አይኖርም ነጻነት መጠበቅም ሞኝነት ነው የሚሆነው ዜጎች በስቃይ በሚኖሩበት የስቃይ ሀገር አማራ በሀገሩ ስደተኛ ሆኖ ዉጣ እየተባለ በስቃይ በሚኖርበት ሁኔታ ስለነጻነት ማዉራት እብደት ይመስለኛል አሁን እኮ ሀገር ቤት ዉስጥ ሰው ሁሉ በተለያየ ምክንያት : በኑሮ ውድነት በጎጥ :በሃይማኖት:በመከፋፈል እና የስለላ መዋቅሩን በየቤቱ በመዘርጋት የሚደርስለት አጥቶ ትንሽ ትልቁ አፉን ተለጉሞ ያለበት ሁነታ ነው ውጭ ላለው ሰው እዉነት አይመስለውም ግን ነገሩ ሁሉ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ነው የደቡብ ህዝብ የመእራብ በተለይ ደግሞ የጎንደር ህዝብ ባሁኑ ሰዓት በምን ሁኔታ ላይ ነው እንደአውሬ ገደል ለገደል እየተከታተለ ዘሩን እያተፋዉ ባለበት ሁኔታ ስለ ነጻነት ማዉራት ዕብደት አይሆንም ወይ ጎበዝ??
መርካቶን ከታላቁ የጉራጌ ሕዝብ ከምቶ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በብቸኝነት ይዞ ያለኔ ማን አለ ወታደሩ እሱ ነጋዴው እሱ ፍርድቤቱ እሱ ብሆነበት ሀገር ነጻነት አይኖርም ራሳችን አናታልል ወገኔ
ወያኔ ይህንን ሁሎ ሰቆቃ በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው የጥቂት ኢትዮጵያውያን ወዳጅ በሆነው በአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም እየተረዳ ነው። ሲአይኤ የስለላ መረቡንና የወታደር ሰፈሩን በኢትዮጵያ ምድር ዘርግቷል። ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ህዝብ ዘለዓለማቸውን እየደሙና እየተሰደዱ መኖር አለባቸው። ይህ የነጭ ኦሊጋርኪ ስትራቴጂ ነው። እብዛኛውን ኢትዮጵያዊ የማይገባው ይህ የአሜሪካን ኤምፔሪያሊዝም የሰይጣን ስራ ነው።
አዎ ምክንያቱም የኢትዮ መንግስት አባገነን ሰለሆነ