በእንግሊዞች የተመራው የመቅደላው ዝርፊያ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በፍቅር ለይኩን፡፡ [[email protected]]
«በጣም ከሚያስገርመውና ከሚያሳዝነው ነገር ሁሉ በመቅደላ በንጉሡ በአፄ ቴዎድሮስ ታስረው ከነበሩት እንግሊዛውያን እስረኞች መካከል አንዱ ከስድስት ወር በፊት ተቀብረው ከነበሩት ከአቡነ ሰላማ [በወቅቱ የኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩ  የነበሩ ግብጻዊ ሊቀ ጳጳስ] መቃብር