አናንት በአብዮታዊ ዴሞክራሲ የተባረካችሁ ክቡራን እና ክቡራት ሰላም እላችኋለሁ! ያው እንደምታውቁት ድርጅታችን መልካም ነገር ሲያጋጥመው የምንወዳደሰውን ያህል ችግር ባጋጠመን ግዜም ደግሞ እንዲህ በራችንን ዘግተን መገማገም እና ድርጅታችንን “ከመበስበስ” አደጋ መታደግ የዘወትር ተግባራችን እንደሆነ ይታወቃል።
ለዛሬ በአንድ ግለሰብ ላይ በዝግ ብሎግ እንድናወራ አነሆ ልጀምር ነው። (በነገራችን ላይ ዝግ ብሎግ ያልኩት እንደወትሮው ብሎጌ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ስለመታገዱ ላወራ አይይደለም። (በሌላ ቅንፍ ለድርጅታችን ከጠቀመ ልሳናችንም ቢዘጋ ቅር የማይለን ቁርጠኞች መሆናችንን በዚህ አጋጣሚ ለማረጋገጥ እወዳለሁ!) ይልቅስ በርዕሱ “ለኢህአዴግ አባላቶች ብቻ” ብዬ በማለቴ ሌሎች፤ ፅንፈኞች፣ አክራሪዎች፣ ነፍጠኞች፣ ነውጠኞች፣ ሽብርተኞች፣ ኒዬ ሊበራሎች፣ የሻቢያ ተላላኪዎች (ዉዉዉ ይሄንን ሁሉ ስም አውጥተንላቸዋል እንዴ ለካ…? ለነገሩ ከዚህም እጥፍ እጥፍ ስም አውጥተንላቸዋል። ለካስ ከኢኮኖሚ እድገቱ እኩል ተቃራኒዎቻችንን በመሞለጭም ታላቅ እምርታ አስመዝግበናልና! በእውኑ በድርጅቴ ኮራሁ! የሆነው ሆኖ፤ ባጠቃላይ እነዚህ ወዘተዎች ስለማያነቡት እና ጨዋታው የቤተሰብ ጨዋታ በመሆኑ ነው በዝግ ብሎግ ማለቴ!)))
እንደሚከተለው እጀምራለሁ…!
እኔ የምለው ባለፈው ግዜ ሰለ ጓድ ሰለሞን ተካ አንዳንድ ነገሮችን አንስቼ ተናግሬ ነበር። በርግጥ ግለሰቡ የተናገርኩትን ቢሰማም ቅሉ ሂሱን አልዋጠም። ሰሞኑን እንዳሰማሁት ደግሞ እንኳን ሂሱን እና መድሃኒቱንም በአግባቡ መዋጥ እንዳቆመ ያመላከተኝ ነገር አስተውያለሁ።
ተጠቃሹ ግለሰብ በግል ስሜቱ በመነሳሳት ፅናት በተባለ ራዲዮ ጣቢያው ላይ ድርጅታችንን ለዝቅጠት የሚዳርግ አንዳች ንግግር ተናግሯል። ሰሞኑን ጋዜጠኛ አበበ ገላው ስመ ገናናውን ጠቅላይ ሚኒስትራችን አምባገነን ብሎ በተናገረበት ንግግሩ ላይ ጓድ ሰለሞን ተካ ምላሽ ለመስጠት ሞክሮ ነበር። በእውነቱ ሙከራውን ሳላንደንቅ አናልፈም።
ነገር ግን፤
1ኛ ጉድ ሰለሞን ተካ (ይቅርታ ጓድ በሚል ይስተካከል) በራዲዮ ጣቢያው ላይ በንባቡ አንድ ታዋቂ ጋዜጠኛን ለማስመሰል በግልፅ ጥረት ሲያደርግ ተስተውሏል። በተጨማሪም ተደጋጋሚ የንባብ ችግር ይታይበት ነበር። እንደውም ይህንን የሰማ አንድ ለድርጅታችን ቅርብ የሆነ ግለሰብ ይህ ሰው ራዲዮ ጣቢያ ሳይሆን ፖሊስ ጣቢያ ነበር የሚገባው” ብሎ አስተያየት ሰጥቷል። (ፖሊስ ጣቢያ ይገባዋል ያለው እንዲታሰር ፈልጎ መሆኑ የገባኝ በስተ መጨረሻ ነው።) በማስመሰል ጥረቱ እና በንባብ ድንቅፋቱ የራዲዬ ጣቢያውን ሚኒ ሚዲያ አስመስሎታል።
2ኛ አባሉ በአሁኑ ሰዓት በራዲዮ ጣቢያው እያስተላለፈ ያለው አበል የተቀበለበትን የድርጅት ስራ ሳይሆን የተጣሉትን ግለሰቦች ለማብሸቀያ እንደሆነ ፍንጭ አግኝቻለሁ። በዚህም የተነሳ ድርጅታችን ላይ ተደጋጋሚ ነጥብ ሲያስቆጥርባት ይስተዋላል።
3ኛ ጓድ ሰለሞን ራሱም ሳያውቀው “በህቡዕ” ለሌላ ድርጅት እየሰራ እንደሆነ ለማየት ችያለሁ። እንዲህ የምለው ከመሬት ተነስቼ አይደለም። ነገር ግን የሚናገራቸው እጅግ ርካሽ የሆኑ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ስድባ ስድቦች ድርጅታችንን የሚያዋርዱ ከመሆናቸውም በላይ በተቃራኒው ደግሞ ለተቃዋሚዎች ትልቅ ግብአት እንደሚሆኑ በተግባር በመመልከቴ ነው።
4ኛ የዚህ አባል ጉዳይ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። የራዲዮ ፕሮግራሙ እንደማንኛውም ስልጠና እንደወሰደ ግለሰብ ተቃዋሚዎችን “የደርግ ርዝራዦች፣ ነፍጠኞች ሽብርተኞች…” ሲል መሳደቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ በፕሮግራሙ መጨረሻ ላይ ግን “ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቆራጥ አመራር ጋር ወደፊት!” በማለት የቀድሞ የደርግ አባላት ለኮሎኔር መንግስቱ የሚያሙትን ፉከራ ስም ብቻ ቀይሮ አሰምቷል። በእውኑ ይሄ በድርጅታችን ላይ ታላቅ የመበስበስ አደጋ አይደለምን…?
100ኛ ባጠቃላይ ግለሰቡ ከላይ አንድ ወዳጄ ብሎኛል እንዳልኩት ራዲዮ ጣቢያ ሳይሆን ፖሊስ ጣቢያ የሚገባው ቢሆንም ድርጅታችን የምትታገስ ናትና ለጊዜው በትዕግስ እንድታለፈው አስተያየቴን ስሰጥ ቀጥሎ የሚገኘው የውሳኔ ሃሳብ ተግባራዊ እንዲሆንበት አበክሬ እጠይቃለሁ።
የውሳኔ ሃሳብ
ይህ ግለሰብ ለኢህአዴግ እየሰራለት ነው ብዬ አላምንም። ከሆነም ደግሞ “ቆይ ባልሰራላችሁ!” በሚል ጥላቻ እና ቂም በቀል ኢህአዴግን ሊያጠፋ ቆርጦ የተነሳ ነው። (እርግጥ ነው ለተቃዋሚዎችም እየሰራ እንዳለሆነ ግልፅ ነው እናስ…? የተባለ እንደሆነ በግሉ ከወዲያ ማዶ ላለበት ብሽሽቅ ኢህአዴግን መጠቀሚያ ያደረገ ግለሰብ ነው። ይህም ግልፅ የሆነ ኪራይ ሰብሰቢነት እንደሆነ በተደጋጋሚ በተሰጡ ድርጅታዊ ስልጠናዎች ላይ ተረድተናል።) ስለሆነም በእውኑ ድርጅታችንን ከተጋረጡባት ሰርጎ ገቦች እና ጥቅመኞች የማዳን ጊዜው አሁን ነው። ከልባችሁ ለእናት ድርጅታችን ፍቅር ያላችሁ አባላት ዛሬውኑ ሰለሞን ተካ በኢህአዴግ ጉዳይ ላይ ትንፍሽ እንዳይል ድርጅታዊ ውሳኔ ይተላለፍ ዘንድ በተሰዉ ሰማህታት ስም እጠይቃለሁ። የግድ በአባልነት መቀጠል ካለበት ሰላማዊ ሰልፎች በሚኖሩ ግዜ መፈክሮችን ከተሸከመልን ይበቃል።
ከልማታዊ ሰላምታ ጋር!
Filed under: Uncategorized
![]()


አቤ የሰለሞን ነገር በጣም ያስፈራል ምናልባት ሎሌው ሰለሞን የራሱን አንጃ መስርቶ እንደ ልደቱ አያሌው ኦባማ ዳግማዊ ነኝ ብሎ እንዳያርፍ ሎሌ ልጉዋም ሊበጅለት ይገባል ባንዳና በአሞሌ የተለወጠ ባሪያ ከጌታው በላይ ይፎክራል ብሎዋል ታዴዎስ ታንቱ
አቤ ይመችህ አቦ ጥሩ ብለህል ይህንን ከበሮ ሆድ አሱን አራሱን አንደመፈክር መጽፍያ ቦርድ ማድረግ ነበር ይህ ማፈሪያ የሚናገረውን ነገር አንካን በትክክል የሚያውቅ, ለሆዱ ብሎ የመለስ ጫማ የላስ ከአሱ በላይ ውሻ ማን አለ አሁንም ቅንድባሙ አለቃው አዚህ ዋሽንግተን ከመጣ ሺህ አበበዎች አንድተሳሉለት አሽከር ሰለሞን አንድታውቀው ያሰልጋል
Buta Madingo Reply:
June 2nd, 2012 at 5:36 pm
Don’t insult dog,dog is much much better than this stupid ከርሳም ፍናፍንት የመለስ ቅምጥ እሱን ብሎ አበበን ሰዳቢ እንኩውን ሊሳደብ በአይኑ ሙሉ ለማየት የሞራል ብቃት የሌለው ልክስክስ ወንዳገረድ ነው
abe.. it is great as usual tnx!
አቤ እሱ ሳይሆን አንተ ነህ ለወያነ የምትሰራ የሚመስለው ለምን በለኝ ጥሩ ጥያቂ ነው ለምን መሰለህ? ምን ይሁን ብለህ ነው የዚህን የአሳማ ድምጽ እዚህ የተከበረ ቦታ አምጥተህ የምታሰማን?
ስሙን ማን አልክው አበ ስለምን ተከለህ
Why
Abe, please do not waste your valuable time on things relating to this mad dog. Even woyane knows that he surely will change allegiance anytime and stand against them.
I think the Ethiopian masses, your followers included, are big enough to have disregard and contempt for this Man-turned-mad dog.
አቤ በጣም እወድሃለሁ በእኩልነትም አምናለሁ:: ነገር ግን ሰዶም ካደልኝና ግሚ ስቢቱ ሰው ናቸው ብየ እንደማላምን በመሀላ እነግርሃለሁ!ኢትኦጵያን የማስተዳደር ስልጣን እንኳ ቢሰጠኝ እነሱንና አጎጥጓጭ መሰሎቻቸውን እንደ አያቴ ምርኮኛ ጣሊያን ከከብቶች ጋር እንዲውሉና በጋጥ/በታዛ እንዲኖሩ እንደማደርግ አትጠራጠር:: ሰው ቢሆኑ ኖሮማ ጦጣን አሞግሰው ባልዘፈኑ: ጦጣ ማሽላና ሌሎች በቆሎወችን ስትሸለቅቅ የምትውል አጥፊ እንስሳ ናት: ከጠቀመችም ለቱሪስት መስህብ ነው-እሱም ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ: ጭላዳ ከሆነች!………….
ውጭ ያለ ሰው ሆደ ባሻ ቢሆንም ሰዶም ካደልኝ እና ግሚ ስቢቱ ሰው አይደሉም::ስለነሱ እዚህ ክቡር ድረ ገጽ ላይ አትጻፏቸው! ንቀን ስንተዋቸው ሰው አለመሆናቸውን ያቃሉ::ራስ ያለው ሁሉ ጭንቅላት አለው ማለት አይቻልም:-ድቡልቡል ነገር ከላዩ ላይ ተሸክሟል ነው እሚባለው::
ዬናንተ እጆች ወርቆች ናቸው:: ዝምብሎ ወረቀት ዘርግቶ የብዕር ቀለም ስላናፈጠ ብቻ ከናንተ ጋር ሊውል ቀርቶ ከእግራችሁ እጣቢም አይደርስም::
ከፈለገች ወ/ሮ አዜብ የአፋርን ልጃገረድ ገራዦች አምጥታ የኒህን የድንጋይ ዘመን ክሮማግነኖች ጭንቅላት(ይቅርታ ራስ) ታስገርዝ-እኛ አያገባንም!
እነሱን “ግም ከግም አብሮ ያዝግም” ብለናል::
ትንሽ ስለ ውሻው
ሰለሞነ ተካልኝ፣
የኔ ውሻ ናልኝ፣
በወያኔዎች ላይ እንድትጮህልኝ፣
ከነሱ አስበልጨ አበላሃለሁኝ።
በደንብ አውቅሀለሁ ትከዳቸዋለህ፣
በሆድህ ጉዳይ ላይ መች ትጨክናለህ።
በአሁኑ ወቅት በወያኔ ለሆዳቸው ተገዝተው ኢትዮጵያንና ህዝቡን በማውደምና በማሰቃየት እኩይ ተግባር ላይ የተሰማሩ ውሾች በርካታ ናቸው። የዛሬው ትኩረቴ መለስ ወደ ዋሽንግተን በመጣበት ወቅት በደጋፊነት ለሰልፍ ከወጡት ውስጥ ከላይ በግጥሙ መጀመሪያ መስመር የገለጽኩትን ግለሰብ (መቼም ግለሰብ ማለት አይገባም ነበር። ነገር ግን ግለውሻ ስለማይባል ምናባቴ ላድርግ) የሚመለከት ሆኖ ሌሎችንም ልቦና ይስጣችሁ ለማለት ነው።
ሰለሞን በተለያዩ አጋጣሚዎች ውሻ፣ አሳማ፣ አህያ፣ ጅብ በሚሉ ስያሜዎች ተጠቅሶአል። በእኔ በኩል ውሻ የሚለውን መርጨለታለሁ። ውሻ ከሰለሞን እጅግ በተሻለ ሁኔታ ለአሳዳሪው ታማኝ ቢሆንም በእኔ ግንዛቤ በአንዳንድ ጉዳዮች ውሻነቱ ስላመዘነብኝ ይህንኑ ስያሜ እጠቀማለሁ። ውሻው ከአመታት በፊት ወያኔን ሰድቦ ዘፈን ባወጣበት ወቅት በአልበሙ ላይ የነበረው ፎቶግራፍ የሚያሳየው በሰንሰለት ተጠፍሮ ታስሮ ነበር። ውሻነቱ አስቀድሞም በልቦናው ነበረ ማለት ነው። ወያኔዎችም ሲፈልጉ ለመጎተት እንዲያመቻቸው እውነትም በረጅም ሰንሰለት አስረው ነበር የለቀቁት።
አሜሪካ ገብቶ ቦታውን ካመቻቸ በሗላ እጠፍ ብሎ እንደዚያ ከሰደባቸው ወያኔዎች ጋር አንድ ሆነ። እነሱም ሰንሰለቱን እየሳቡና የሚበላውን እያሳዩ ወደ ኢትዮጵያ አስገቡት። እንደገና ሂድና ጩህ ብለው መልሰው ወደ አሜሪካ ላኩት። በቃ ይህ ተክክለኛው የውሻ ባህሪ ነው። ምግብ አሳይቶ ሲጠሩት ወደተጠራበት መሄድ፣ ሲልኩት ደግሞ መጮህ ብቻ ነው። ለምን ብሎ መጠየቅ ለውሻ የተሰጠ ተፈጥሮ አይደለምና። ስለሆነም ታማኝነትን ሳይጨምር ፍጹም ውሻ ነው።
እኔን የገረመኝ ደግሞ በ5/19/2012 በአዲስ ድምጽ ሬድዮ በአንድ አስተያየት ሰጪ እንደተገለጸው ውሻው በወያኔዎች በሚደገፍ ሬድዮ ላይ ቀርቦ መለስን ለመቃወም በዋሽንግተን የተሰለፉት ኢትዮጵያውያን በምግብ እርዳታ የሚኖሩ ናቸው ማለቱ ነው። እንዲያው ለመሆኑ እሱ ከወያኔ ፍርፋሪ ዳረጎት እየተጣለለት የሚንቀሳቀስ ቀላዋጭ ውሻ አይደለምን? መለስን ለመቃወም የወጡት እኮ በማንም ተልከው ወይም በጥቅም ሳይሆን የሀገራቸው ጉዳይ ያንገበገባቸው ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ከስራ በፊት ሀገር ብለው ስራቸውን እርግፍ አድርገው መለስን ለማሳፈር የወጡ ናቸው፣ ተሳክቶላቸዋለም። ሆኖም መለስ ውሸታም፣ ከሱ ቀጥለው ያሉት ባለስልጣናት ውሸታሞች፣ ከዚያም ቀጥሎ በተዋረድ ያሉት በሙሉ ቀጣፊዎች ናቸው። ውሻውስ ከዚህ የተለየ ከየት ያምጣ።
ለማንናውም ይህን መናገሩ ምንም አያገርምም፣ እንዲህ ካላጮኸ ምን ሰርቶ ይብላ። ዋናው ነገር የመለስ አያት አስረስ ሹምባሽ(ባንዳ) ሆነው ውሻው ለወያኔ እንዳደረው ሁሉ እሳቸውም ለጣሊያን በማደርቸው ዘር ማንዘራቸው ከህብረተሰቡ በመገለሉ የተነሳ የልጅ ልጃቸው መለስ በዚሁ ብስጭት በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ጥፋት እያስከተለ እንዳለው ሁሉ ውሻውም ለልጆቹ መርዝ ተክሎባቸው እንዳያልፍ እሰጋለሁ። ለቀጠዩ ትውልድም ሌላ መለስ እንዳይጠብቀው።
ይህ ጉዳይ ይህንን ዘረጦ ውሻ ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ተመሳሳይ ውሾች ይመለከታል። ስለዚህ እባካችሁ ወያኔ የሀገርና የህዝብ ጠላት መሆኑን በሚገባ እያወቃችሁ ለጊዜው ከተጠቀምን ምን ቸገረን ያላችሁ ሁሉ ህሊና ካላችሁ ይሰማችሁ። ለሚያልፍ ጊዜና ጥቅም የማያልፍ ጸጸትና ለትውልድ የሚተላለፍ ነቀርሳ ተክላችሁ አትለፉ፣ ከባንደው የመለስ አያት ተማሩ።
ወንድም ሃገረ የቶኪቻው መልክት የገባህ አትመስለም
ምን ል:አይነት ጉደንግግን
This agases and donkey has to shut his stinky mouse. He is no brainer, kebero hod. Everyone has to be free where they were born. In life nothing stays forever. Woyane will go to hell soon. God help Ethiopia.
አቤ ምነው ጤፍተህ ሰነበትክ አሳስበህን ነበር እንኩዋን መጥኣህ በሰላም ብዙ አትትፋ(don’t disappear)please.Thank you
ማነህ አሞራው የአቤ ህሳብ በደንብ ገብቶኝል አማርኝ የመጀመርያ ቁዋንቅዋየ ነው ምናልባት አንተ ትሆናለህ ምን ለማለት እንደፈለኩ ያልገባህ
ወዲ ስለሞን ውው ማነው አንተ አጋሰሱ ማነው አንተ የወያኒ ፍርፋሪ ለካካሚ ማንው አንተ ማነው ለሆዱ የተገዛው አንተ ስለዚሀ አንተ ማለት አጋሰስ ሆዳም ስግብግብ ስው ለህገሩ ይምታል አንተ ለሆድሀ የምትሞት ነሀ ፈርሳም( abebe gelaw we love you dont worry for hodam people god bless you)
ተካሲልና አለ ወዲ አጋሰሲ ሰለሞኒ የወያኒ አካታሪ (dont eat to much you will be die soon by hear attack kkkkkkkkkkk ከዛ በሁላ ዋይዋይ ወያኒ ሞተ እንላለን……..