አንድ ብሶት፤ በእውኑ እኔ ማነኝ ፌስ ቡኬስ ምንድነው!? (አቤ ቶኪቻው)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሰላም ወዳጄ እንዴት አደሩልኝ! እሰይ ሰላምዎ ይብዛልኝ አዳርዎም ሆነ ትዳርዎ ሳንካ አይግጠመው!

ዛሬ በጠዋት አንድ ወዳጄ መለዕክት ሰዶልኝ ነበር። መጀመሪያ አንዳንድ ልማታዊ ዜናዎችን ነገረኝ።  ከነዚህም ውስጥ “አንበሳ አውቶቢስ መሻሻሉን፣ ወደ አስር በሚጠጉ “ባሶች” ላይ ተስረቅራቂ ድምፆችን አስገጥሞ ፌርማታዎቹ የሚገኙበትን ቦታ …