የበሀይሉ «እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ!» የመንግሥት ባለሥልጣናት Vs የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዛሬ ሰንበትም አይደል!? ሲነጋ ከኔጋ በተለያዩ ጨዋታዎች የምንገናኝ ይመስለኛል። ለዛሬ ግን በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር አዲስ ጉዳይ መፅሔት ላይ ያወጣውን ይቺን ጨዋታ ትቋደሱልኝ ዘንድ አነሆ… እላለሁ! በሀይሉንም አዲስ ጉዳይንም “ገለታ” እንላለን!

ተመልካቾቻችን በአዲስ አበባ ስቴዲየም የተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጥ አስራ አንድና የመንግሥት ባለሥልጣናት …