ኢጃ በና ወሬ፤ በእውቀቱ ስዩም ወደ እንግሊዝ ተሸኘ! (አቤ ቶኪቻው)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዚህ ወሬ ውስጥ ተሜ ባይኖርበትም በሽኝቱ ላይ ተካፋይ ስለነበር፤ ይህንን ፎቶ ለጥፌዋለሁ!

ሰላም ወዳጄ ዛሬ ብዙ ወሬዎች ሳይኖሩኝ አይቀሩም፤ ታድያ  ከየትኛው ልጀምር!? ብዬ ሳስብ ይቺ “ኢጃ በና” ትሁን ብዬ አካፈልኳችሁ። “ኢጃ በና” ማለት ቃሉ ኦሮሚፋ ሲሆን የአይን መክፈቻ! ማለት ነው። …