“ኢሳት ከሚገባ ቢላ በአንገቴ…” አቶ በረከት “የሚበጅዎትን እርሰዎ ያውቃሉ” እኔ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ይህንን ፎቶ ያገኘሁት ቢታንያ ከተባለች ወዳጃችን ነው። ርዕሱም ከፎቶው ላይ ተኮርጇል። ያኑርሽ እንላታለን!

ሰሞኑን አቶ በረከት ሰምዖን “ኢሳት ቴሌቪዥን ወደ ኢትዮጵያ ከሚገባ ቢላ በአንገቴ…” አይነት ንግግር መናገራቸውን ሰምተናል።

እንዴት አደሩ አቶ በረከት…! እኔ የምልዎት ከ “አረብ ሳት” ባለስልጣናት ጋር ያደረጋችሁትን …