እዛ እየታሰርን እዚህ እየሞትን… “የት ሄጄ ልፈንዳ አለ አብዮቱ!”


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ትላንት ሁለት አሳዛኝ ዜናዎች ሰምቼ ደብቶኝ ነበር የዋልኩት። ሲጠበቅ የነበረው የእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ “አሸባሪ ናችሁ!” በሚል ፍርድ መደምደሚያ አግኝቷል። ቀጣዩ ምን ይፈረድባቸው ይሆን? የሚለው ነው። ጊዜውን ጠብቆ አብሮ የምናየው ነው። ነገር ግን አንድ ጥይት እንኳ ተኩሰው የማያውቁ ግለሰቦች …